@yetibebawedema · 390 subscribers
ጥበብ የሚዘራበት፣ ፈጠራ የሚታይበት!" እንኳን ወደ የጥበብ አውድማ በሰላም መጡ! በዚህ channel ለቤተሰቦ እና ለወዳጆ ስጦታ የሚሆኑ ጥራት ያላቸው ስዕሎችን በትዕዛዝ ማሳል ይችላሉ። 🖌️ ከመሰረታዊ እስከ ከፍተኛ ደረጃ የስዕል ጥበብን ይማራሉ። ✨ የፈጠራ ስራዎችን እና አዳዲስ ጥበባዊ መረጃዎችን ያገኛሉ። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ስራዎችን ለማዘዝ፦ @Kaliina327 @amilakyou
391
-3.7%532
—