@yelb_getsocb · 1.5K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/yelb_getsocbIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 20, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 26, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
✅ጊዜው የሶሻል ሚዲያ ነው! ምርታችሁን ፣ አገልግሎቶቻችሁን ፣ እቃዎቻችሁን ፣ ስራዎቻችሁን እንዲሁም ምህርታችሁን የምታደርሱበት ዋነኛው እና ቁልፉ ሶሻል ሚዲያ ነው ። ታዲያ ማንኛውንም የሶሻል ሚዲያ ፦ ➜ ቴሌግራም ➜ ፌስቡክ ➜ ቲክቶክ ➜ ዩትዩብ ለመግዛት እና ለመሸጥ ከፈለጉ በእኛ በኩል ይጨርሱ ። ታማኝነታችንን እናንተው ትመሰክራላችሁ !! አናግሩን | ደውሉልን ☎️ +251 925765584 📩 @Z_afro የዲጃታል ገበያ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 ht…
መውለድ ባለመቻላቸው የእሷም የእሱም ቤተሰቦች እንዲፋቱ በፈረዱባቸው ነብሶች መሀል የተደረገ ወግ (መሪር ሀዘን አለበት ፊታቸው) እኔ:-ቀጣይ አመት በፍርድቤት እንፋታለን አይደል እሷ:-አዎ 1 አመት ይቀረናል እስከዛ እንፋቀር እኔ:-ማን ያውቃል ደግሞ ሳንፋታ በፊት ምፅአት ደርሶ ሲኦል እንወርድ ይሆናል፤የታባቱ ካንቺ ጋር ከሆነ። አንድ አመቱም አለፈ ምፅአቱም ቀረ።ፍቺውም ተከናወነ። ደብዳቤ ፃፍኩላት።"አለሽ ወይ" ጌታም አንዳንዴ ይጨክናል መሰል፤ገሀነም ማለት ከወ…
ጫጫታ እና የልጆች ሁካታ በሞላበት ሰፈሯ ነበር የሄድኩት እሷም "አንተ ነሀ ያስቀየምከኝ ፤ ደሞ ለምድነው ትላለህ እንዴ" ብላ ያቺን ቁጥብ የላይኛውን ከንፈሯን በታችኛው ላይ ደገፍ አደረገቻት። ወተት እንዳየ ህጻን ልጅ ዘለህ ተለጠፍ ተለጠፍባት ነበር ያለኝ። ከሰመመን እንደ ነቃ ሰው"ውይ የኔዋ በጣም ይቅርታ ደሞ ደጋግሜ ደወልኩልሽ አታነሺም፣ሰፈር መጣሁ መስኮቶችሽ ለሳምንታት ዝግ ነበሩ" "አሁን ግን አለሁ" ስትናደድ እንደዚ ናት። መቁነጥነጥ ጀመረች የሆነ ነገር ፈል…
. የተሰበረች ልብ ልክ እኮ ነህ አንተ ለእኔም ጥያቄ ነው « ለምን ወደድኩህ » ብዬ ራሴ እጠይቃለሁ ግን እንኳን ላንተ ልመልስ ቀርቶ ለራሴም አላውቀውም የመውደዴን ምክንያት ይቀጥላል እንደዚህ አይነት ፁሁፎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
1 advertiser placed 1 creative in this channel · est. CPM $1–5.