@yefikertarik · 2K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/yefikertarikIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
We have been tracking it since November 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
''''''በጣም የተመቸኝ ምክር ከfacebook አለም'''' : : አንድ ቀን አያያ(አያቴ)ጋ ቁጭ ብዬ ቡና ላፍላ ብላ ተነሳችና በከሰል ማንደጃ ድንጋይ ሞልታ መጣች።ሆ......ደነገጥኳ!!ትንሽ ቆይቼ ደሞ... እያያ ድንጋይ እኮ ነው ያመጣሽው አልኳት እያያም ሳቅ አለችና ታድያሳ??አለቺኝ ከሰል አምጪ እንጂ አያቴ ዲንጋይኮ አይነድም አልኳት(ይሄኔም አያያ ቀበል አድርጋ አየህ ሁሉ ያለቦታው አይፈለግም ልጄ።በድንጋይ ቦታ ከሰል ቤት እንደማይገነባው ሁሉ፤ በከሰል ቦታም…
አስተማሪ መልዕክት፣ አንብቡት‼️ ➖➖➖➖➖➖➖➖ ✍️👉😢ሞታ ከመቀበሯ ከአራት ቀን በፊት አንድ እናት ለልጇ ያስቀመጠችው በሞባይል የተቀዳ ብዙዎችን ከእንቅልፍ ያነቃ መልዕክት እንዲህ ይላል፡፡ ✿ ልጄ ሁሉ ነገሬ እኔ ልሞት ነው፡፡ ♦አንተን የመሰለ ልጅ እያለኝ ፥ አውቃለሁ እኔ ለምን እንደዚህ ከነደህነቴ ከነችግሬ እንደምሞት። ምክንያቱም ፥ ወላጆቼ ሳላውቅ በወጣትነት ጊዜ ለበደልኳቸው በደል መቅጣት ሲገባቸው ሁሌ እንዲህ እያሉኝ ይራገሙኝ ነበረ…
@Abe_negn_ye23 እስኪ አንድ ታሪክ ላጫውታቹ አንድ ሃብታም ሰውዬ በመስኮቱ በኩል ቆሞ አንድ ደሃ ከቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ምግብ እየለቀመ ሲበላ ይመለከትና << ተመስገን አምላኬ እንኳንም ደሃ አላደረከኝ>> አለ ደሃው ሰውዬም ምግብ እየለቀመ ካለበት ስፍራ ላይ እንዳለ አንድ የአይምሮ ህመምተኛ የሆነ ሰው እርቃኑን ሆኖ እዘለለ እየሮጠ ባጠገቡ ሲያልፍ አየና << ተመስገን አምላኬ እንኳንም እብድ አላደረከኝ>> አለ እብዱ ሰውዬም መንገዱን እንደቀጠለ አንድ በጣም የደከመ ሰ…
👮ፖሊሱና መፅሀፍ ቅዱሱ📖 መቼ ለት ከታክሲ ስወርድ የኪስ ቦርሳዬን ጥዬ ስለወረድኩ መታወቅያዬ እና መንጃ ፍቃዴ ተሰውረውብኝ ተቸግሬ ነው የከረምኩት፡፡ አዲስ ለማውጣትም ስሄድ ከፖሊስ ጣብያ ማፃፍ እንዳለብኝ ስለተነገረኝ ባቅራብያዬ ወደሚገኘው ፖሊስ ጣብያ አመራሁ፡፡ ጣብያ ውስጥ ተፈትሼ ከገባሁ በኋላ መጀመርያ ያገኘሁት የፖሊስ አባል ወንበሩን አውጥቶ ፀሀይ እየሞቀ መፅሀፍ ቅዱስ ሲያነብ በማግኘቴ በጣም ነበር የገረመኝ፤ ደስም አለኝ… በየጊዜው በክፉ ሲታሙ የምንሰማቸው የሀ…