በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ ከሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ጋር በተያያዘ ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ የሚከተሉት መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ስለሚሆኑ አማራጭ መንገዶችን እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፦
🚫 የሚዘጉ መንገዶች፦
•ከኡራኤል፣ ከኦሎምፒያ፣ ከጋዜቦ አደባባይ (መስቀል ፍላወር) እና ከአጎና/ጥላሁን አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ
•ከለገሀር መብራት፣ ከቴሌ ማቋረጫ፣ ከራስ ሆቴል፣ ከሃራምቤ/አምባሳደር እና ከብሔራዊ ቤተመንግስት ወደ መስቀል አደባባይ
•ከዛንቺስ ሼል እና ከጁፒተር ሆቴል/ባምቢስ ወደ ECA
💡 ይህንን አጋጣሚ ወደ ከፍተኛ ገቢ ለመቀየር:
1️⃣ Surge Zone፦ በካርታዎ ላይ በወይንጠጅ ቀለም የበሩትን ከፍተኛ የጥሪ ፍላጎትና እስከ 2.5x ቦነስ ያላቸውን ክፍት ቦታዎች ይምረጡ!
2️⃣ My Area፦ የተዘጋጉ መንገዶችን ለማስወገድ በፈለጉበት ክፍት አካባቢ ብቻ ተወስነው ይስሩ!
በብልሃት ይንዱ ገቢዎን ያሳድጉ!
🚘ELEGANCE YANGO🚘



















