@xqamimeker · 291 subscribers
ጠቃሚ ምክር ለተሻለ ነገ!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/xqamimekerIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 7, 2020per Telegram
We have been tracking it since September 6, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
#አስተማሪ_ታሪኮች አንዲት ዝንብ ዝናብ ይዘንብባትና በአንድ ትልቅ በሬ ቀንድ ላይ ተቀምጣ ፀሐይን እየሞቀች ለረጅም ጊዜ ትቆያለች። ብርዱ ከተዋት በኋላ ወደ በሬው ጆሮ ቀርባ፣ "ይቅርታ፣ አሁን እየሄድኩ ነው።" ትለዋለች። በሬውም ፊቱን ወደ እሷ አዙሮ፣ "ስትቀመጪብኝም አልተሰማኝም፤ ስትሄጂም ምንም አይሰማኝም።" ሂጂ አላት ይባላል። #ጭብጥ:- በሕይወታችንም እንዲህ ያሉ ሰዎች አሉ። ከእኛ ጋር ሲኖሩ ምንም ጥቅም አያመጡልንም፤ ከእኛ ሲርቁም ምንም ጉዳት አያደርሱብ…
#አስተማሪ_ታሪኮች ላኦ ትዙ ከተማሪዎቹ ጋር እየተጓዘ እያለ ድካም ስለተሰማቸው ከአንድ ዛፍ ስር አረፉ። ላኦ ትዙ አንዱን ተማሪውን፣ "መንገድ ላይ ያየነው ትንሽ ኩሬ አለ፤ ከዚያ ውሃ ቀድተህ አምጣልኝ፣ ተጠማሁ" አለው። ተማሪው ወደ ኩሬው ሲሄድ ግን ጥቂት የበሬ ጋሪዎች ኩሬውን አቋርጠውት ኖሮ ውሃው በጭቃ ተበላሽቶና ቆሽሾ አገኘው። "ይህንን የቆሸሸ ውሃ ለመምህሬ አላጠጣም" ብሎ ባዶ እጁን ተመለሰ። ከግማሽ ሰዓት በኋላ ላኦ ትዙ ያንኑ ተማሪ እንደገና ወደ ኩሬው እ…
በሕይወታችን ወስጥ የሚመጡ ሰዎች ሁሉ አብረዉን ለመዝለቅ የመጡ አይደሉም። አንዳንዶች ለጊዜያዊ ጥቅማቸው ወይም ለስሜት ማሳለፊያ ብቻ ሊቀርቡን ይችላሉ። ስለዚህ ሙሉ ስሜታችንን እና ልባችንን ለማንም አሳልፈን ከመስጠታችን በፊት፣ ግለሰቡ በእውነት ዘላቂ እና ታማኝ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን! #ሠላምና_ጤናን_ከማስተዋል_ጋር #ያድላችሁ...........#ያድለን_አሜን🙏 📡 Cha…
#አስተማሪ_ታሪኮች በአንድ ግዛት የሚኖር ንጉስ ነበር። አንድ ቀን በህልሙ ጥርሶቹ ሁሉ ሲረግፉ ያያል። በዚህ ጊዜ ህልም የሚፈታለት ሰው ያስጠራና ህልሙን ይናገራል። . ህልም ፈቺውም በመገረም..."ይህን ህልም ያየኸው አንተ ነህ? እርግጠኛ ነህ ሲል ይጠይቀዋል። . ንጉሱም አዎ እኔ ነኝ ይለዋል። "ቤተሰቦችህ በሙሉ በፊት ለፊትህ አይንህ እያየ ይሞታሉ" ብሎ ይነግረዋል . በዚህ ጊዜ ንጉሱ ተቆጣ..."ይሄን ቀባጣሪ እስር ቤት ወርውሩልኝ" ሲል አዘዘ። ትዕዛዙም ተግባራዊ ሆነ…