ለመኖሪያ ቤት አመልካቾች! የምርምር እና ህትመት ውጤቶች አያያዝ ሙሉ በሙሉ በትምህርት ሚኒስቴር በተላከው… — BDU Residence administration channel — TG.ME

ለመኖሪያ ቤት አመልካቾች!
የምርምር እና ህትመት ውጤቶች አያያዝ ሙሉ በሙሉ በትምህርት ሚኒስቴር በተላከው የእድገት/promotion/ መመሪያ መሰረት ስለሆነ በፊት ከነበረው ውጤት ጋር ልዩነት ሊያመጣ ስለሚችል በተላከው የእድገት መመሪያ መሰረት የምርምር ውጤታችሁን ለኮሚቴዎች እንድታስገቡ ለማሳሰብ ነው።
መልካም ቀን!
PROMOTION_STANDARD_August_2025_final_signed[1] (1).pdf16.5 MB · PDF
❤12
May 11, 2026 2.9K 33