ማስታወቂያ
ለመምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች በሙሉ
እንደሚታወቀው የመኖሪያ ቤቶች አስተዳደር በየጊዜው የመኖሪያ ቤቶች የውጤት ድልድል እያደረገ የቤት ምደባ አገልግሎት ይሰጣል። ስለሆነም የቤት ድልድል አገልግሎት የምትፈልጉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 26/08/2018 ዓ.ም በየአካዳሚክ ዩኒቶች በተመረጡት ኮሚቴዎች በኩል ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ//
1) ከዚህ በፊት ማለትም በ2017 ዓ.ም ያመለከታችሁ አመልካቾች ማስገባት የምትፈልጉት ተጨማሪ ማስረጃ ካለ ብቻ ለኮሚቴዎች እንድታስገቡ ይሁን።
2) አዲስ አመልካቾች ከዚህ በፊት በነበረው አሰራር መሰረት የተሟላ ማስረጃ ማስገባት ይኖርባችኋል።
17
11
1April 21, 2026 4.5K 44