ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ውድ የድልድል ኮሚቴዎች! ረቡዕ በ07/08/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ላይ በውጤት… — BDU Residence administration channel — TG.ME

ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ውድ የድልድል ኮሚቴዎች!
ረቡዕ በ07/08/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ላይ በውጤት አሰራር ዙሪያና ስለሲስተሙ አጠቃቀም ገለጻና ማብራሪያ ስለሚኖር ከአካዳሚክ ዩኒት አንድ ተወካይ እንድትገኙ እናሳስባለን።
❤6
April 13, 2026 4.2K 7