አርብ በ06/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ ተ.ቁጥር 360 ያላችሁ አመልካቾች ከላይ በተያያዘው… — BDU Residence administration channel — TG.ME

አርብ በ06/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ ተ.ቁጥር 360 ያላችሁ አመልካቾች ከላይ በተያያዘው መሰረት ዘንዘልማ ላሉት ባለ 1 መኝታ ቤቶች ብቻ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በመገኘት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። እንዲሁም ሰኞ በ09/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ለስቱዲዮ አመልካቾች እስከ ተ.ቁጥር 510 ያላችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በመገኘት የቤት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

February 10, 2026 5.5K 15