በ01/05/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ ተ.ቁጥር 480 ያላችሁ ስቱዲዮ ቤት አመልካቾች ያሉትን… — BDU Residence administration channel — TG.ME

በ01/05/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ ተ.ቁጥር 480 ያላችሁ ስቱዲዮ ቤት አመልካቾች ያሉትን "ስቱዲዮ" ቤቶች መሰረት በማድረግ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመገኘት የቤት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
❤3👍1
January 1, 2026 6.1K 9