ሃሙስ በ16/04/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ ተ.ቁጥር 280 ያላችሁ ባለ አንድ መኝታ ቤት አመልካቾች ያሉትን "ባለ አንድ" መኝታ ቤቶች መሰረት በማድረግ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመገኘት የቤት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።t.me/wxx466/216Translate82December 22, 2025 6.4K 4