ማክሰኞ በ27/01/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ ተ.ቁጥር 460 ያላችሁ አመልካቾች ያሉትን "ስቱዲዮ"… — BDU Residence administration channel — TG.ME

ማክሰኞ በ27/01/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ ተ.ቁጥር 460 ያላችሁ አመልካቾች ያሉትን "ስቱዲዮ" ቤቶች ታሳቢ በማድረግ መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመምጣት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
❤15
October 3, 2025 8.3K 9