ረቡዕ በ14/01/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 በውጤታችሁ መሰረት እስከ ተ.ቁጥር 260 ያላችሁ ባለ አንድ መኝታ ቤት አመልካቾች ሲስተም ላይ ያሉትን ቤቶች ታሳቢ በማድረግ መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመምጣት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሰው ሰዓት ያልተገኘ አመልካች እንዳልፈለገ ተቆጥሮ በሰዓቱ ለተገኙ አመልካቾች ምደባ የሚደረግ መሆኑን እናሳውቃለን።
መልካም ጊዜ!
6September 22, 2025 9.4K 15