ሰኞ ጳጉሜ 3/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 በውጤታችሁ መሰረት እስከ ተ.ቁጥር 60 ያላችሁ ባለ ሁለት መኝታ ቤት አመልካቾች ሲስተም ላይ ያሉትን ቤቶች ታሳቢ በማድረግ መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመምጣት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሰው ሰዓት ያልተገኘ አመልካች እንዳልፈለገ ተቆጥሮ በሰዓቱ ለተገኙ አመልካቾች ምደባ የሚደረግ መሆኑን እናሳውቃለን።
መልካም ምሽት!
7
2September 4, 2025 8.1K 8