ሃሙስ በ15/12/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ ተ.ቁጥር 420 ያላችሁ አመልካቾች ያሉትን "ስቱዲዮ"… — BDU Residence administration channel — TG.ME

ሃሙስ በ15/12/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ ተ.ቁጥር 420 ያላችሁ አመልካቾች ያሉትን "ስቱዲዮ" ቤቶች ታሳቢ በማድረግ መኖሪያ ቤቶች ቢሮ በመምጣት ቁልፍ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የሚኖሩትን ባለ 2 እና ባለ 1 መኝታ ቤቶች ወደፊት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።
👍8❤7
August 19, 2025 8.2K 6