ሰላም ለእርስዎ ይሁን ጌታየ ጸጋ ዘአብ!
ሁሉን ነገር ጥንቅቅ አድርገን ተረድተነዋል።
ማንም ሰው ባልተገባ መንገድ እንዲሰጠው ጠይቆ ለእሱ ካልተፈቀደ አሰራሩ ችግር እንዳለበት ባልተገባ መንገድ ቅድሚያ ከተሰጠው ደግሞ አሰራሩ መልካም የሚመስላቸው ብዙ አጭበርባሪዎች እንዳሉም ጠንቅቀን ተረድተነዋል።
አውቃለሁ ባለፈው አርብ ማለትም እ.ኤ.አ በ08/08/2025 ባልተገባ መንገድ ጠይቀው አሰራሩ እንደማይፈቅድ እና ተገቢም እንዳልሆነ አስረድቸዎት ለጥያቄዎ ተገቢ መልስ የሰጠን ቢሆንም ባልተገባ መንገድ ባለመመደባችን አሰራሩ ጥሩ እንዳልሆነም ነግረውን እንደሄዱ የሚታወስ ነው።ባልተገባ መንገድ ለማግኘት ያግዘኛል ብለው የጻፉትን ዝርዝር የግል ጉዳይ ለPrivacy ሲባል ቆርጠን ትተነዋል።
ይኸው ነው።

13
3August 14, 2025 7.9K 3