EHPLE_Reminder ከነገ ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚሰጠውን የጤና… — Wachemo University Students' Union — TG.ME

Forwarded fromTITikvah-University
#EHPLE_Reminder

ከነገ ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚሰጠውን የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና በ17 የሙያ ዘርፎች ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ ተመዛኞች፤ ዛሬ ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 በየመፈተኛ ጣቢያችሁ በመገኘት የቅድመ ፈተና አጠቃላይ ገለጻ (Orientation) እንድትከታተሉ ጤና ሚኒስቴር አሳስቧል።

@tikvahuniversity
❤9👍3
August 18, 2026 5.3K 8