በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሚያጋጥመውን ንፁህ የመጠጥ ውሃ ችግር ይፈታል ተብሎ እየተሠራ የሚገኘው የጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ቁፋሮ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ጉድጓድ የሚሰጠው የውሃ መጠን በመታወቁ፣ በቀጣይ የመስመር ዝርጋታ ስራ ለመስራት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል።
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ነሐሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | [email protected]
📩 Email 2 | [email protected]
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
53
24
15
9
3August 16, 2026 6.3K 8