Notice #Graduation ነገ ጧት መመረቂያ አዳራሽ መግባት የሚቻለው እስከ 1:00 ብቻ ሲሆን ሴኔት… — Wachemo University Students' Union — TG.ME

#Notice
#Graduation

ነገ ጧት መመረቂያ አዳራሽ መግባት የሚቻለው እስከ 1:00 ብቻ ሲሆን ሴኔት ከገባ በኋላ ወደ አዳራሽ መግባት እንደማይቻል እናሳውቃለን።

🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም

‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
‎===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | [email protected]
📩 Email 2 | [email protected]
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
‎---------------------------------------------------
‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
Telegram
Wachemo University Students' Union
"Inform. Engage. Empower." Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union
😁50❤37👍9
June 26, 2026 15.9K 40