ቅሬታዎን ያስገቡ! በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት ቅሬታዎን በኦንላይን ያስገቡ፡፡ ➫ ውጤትዎ… — Wachemo University Students' Union — TG.ME

Forwarded fromTITikvah-University
ቅሬታዎን ያስገቡ!

በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት ቅሬታዎን በኦንላይን ያስገቡ፡፡

➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ
➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ
➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ
➫ የተሳሳተ ጾታ ከመረጡና መሠል ቅሬታ ካለዎ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ (https://result.ethernet.edu.et) ላይ Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Complaint Category ከሚለው ይምረጡ፣ Description የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ቅሬታውን አጠር አድርገው ይግለፁ፣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ያጠናቅቁ፡፡

@tikvahuniversity
❤4😁1
June 23, 2026 8K 13