Notice ለመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ… — Wachemo University Students' Union — TG.ME

Wachemo University Students' Unionለኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ይሄን የቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ። https://t.me/+Y141Ts_myrg5ZjY0
#Notice

ለመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ (መመረቂያ) አዳራሽ በመገኘት የመጨረሻ ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ።

ምዝገባው እስከ ቅዳሜ ይቆያል።

🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም

‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
‎===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | [email protected]
📩 Email 2 | [email protected]
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
‎---------------------------------------------------
‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
Telegram
Wachemo University Students' Union
"Inform. Engage. Empower." Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union
❤18👍6😁6
June 18, 2026 13.5K 5