ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ከተፈተኑ 550,210 ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70,544 ተማሪዎች ብቻ ናቸው።
ይህም ማለት 479,666 ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ አላመጡም (አላለፉም) ማለት ነው።
ከፍተኛ ውጤት !
በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው።
ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው።
Via Minstry of Education Ethiopia
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም

















