🚨 በኦንላይን ሥራ ለማመልከት ሲሞክሩ የሚፈጸሙ ዋና ዋና ስህተቶች
👉 ትክክለኛ ያልሆነ CV እና Application Letter መጠቀም
👉 የሥራ ማስታወቂያውን Job Description በጥንቃቄ አለማንበብ
👉 በApplication Form ላይ የተሳሳተ መረጃ መሙላት
👉 ትክክለኛ ያልሆነ የስልክ ቁጥር ወይም Email መጠቀም
👉 የሚፈለጉትን ሙሉ Documents አለመጫን (Upload አለማድረግ)
👉 ትክክለኛ ስም ያልተሰጠውን File መጠቀም
👉 Deadline መዘንጋት ወይም የማመልከቻ ጊዜው ካለፈ በኋላ ማመልከት
👉 ከእርስዎ የትምህርት ደረጃና ብቃት (Qualification) ጋር የማይጣጣም ሥራ ላይ ማመልከት
Telegram || Facebook || Website
𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐟𝐫𝐢𝐞𝐧𝐝𝐬
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 🔗 @UrjiiJobs
Telegram
URJII JOBS 💯
Your success, Our Mission!
Buy ads: https://telega.io/c/UrjiiJobs
Promotion : 🔗 @Oliinaaf
Vacancy : 🔗 @UrjiiJob_bot

1August 20, 2026 1K 2