በሕይወታችን ጉዞ ላይ መጀመሪያው መንገድ ቢጠብ፣ እግራችን ቢሰናከል ወይም ውድቀት ቢገጥመን ተስፋ ልንቆርጥ አይገባም።
ምክንያቱም እውነተኛው ስኬት የሚለካው በጀመርንበት መንገድ አልጋ በአልጋ መሆን ሳይሆን፣ በጽናት አልፈን በምናስመዘግበው የመጨረሻ ድልና ፍሬ ነው።
አባታችን አቡነ ሺኖዳ እንደነገሩን—
ዋናው ነገር በፈተና መሀል አለመቆም፣ ወደ ፊት መራመድ እና መጨረሻችንን ያማረ ማድረግ ነው።
የወደቅንበት ቦታ የመንገዳችን ማጠቃለያ ሳይሆን፣ የትግላችን መነሻ ነው።
✍️ / ዑራኤል
ማንኛውም ሀሳብ
👇👇👇
@Mogesinewokibrene

