@UnityGraduates · 1.2K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/UnityGraduatesIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 13, 2026per Telegram
We have been tracking it since September 1, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
#ዲግሪ ከ2017 ዓ.ም በፊት ተመርቃችሁ ዋና ዲግሪ ለመውሰድ ስትጠይቁ የነበራችሁ ተመራቂዎች፣ ዋናው ግቢ ያለው ሬጂስትራር ቢሮ ቁጥር 02 በአካል በመቅረብ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን። https://linktr.ee/UnityUniversity
ለ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ አርብ ድረስ (ከሰኔ 16-20፣ 2018 ዓ.ም ) ዲግሪያችሁ ላይ የሚታተመውን መረጃ በማረጋገጥ መፈረም ትችላላችሁ። 👉 ተመራቂዎችን የሚመለከት ብቻ መልዕክት ብቻ ለማመግኘ @UnityGraduates ይቀላቀሉ።
✅Free Training Opportunity To all 2018 E.C Computer Science graduates Addis Ababa University is offering 100% free training for 4–6 month training program with a possible employment opportunity after completion. This opportunity is only for students graduating in the current academic year. Eli…
ለ2017-18 ዓ.ም ተመራቂዎች "Mastercard Foundation Associates Program" መመሞከር ለምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ መመዝገብ ትችላላችሁ። ሊንክ: https://ow.ly/pJWL50Z7AgE 👉 ተመራቂዎችን የሚመለከት ብቻ መልዕክት ብቻ ለማመግኘ @UnityGraduates ይቀላቀሉ።
ለ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች ጊዜያዊ ዲግሪያችሁ ስለተዘጋጀ መውሰድ ትችላላችሁ። የሚያስፈልጉ፣ 1. ሁለት ጉርድ ፎቶ 2. ክሊራንስ 3. የክፍያ ደረሰኝ መቀበያ ቢሮ፣ ⚡️ጊዜያዊ ዲግሪ ዋናው መስሪያ ቤት ያለበት ህንፃ፣ 5ተኛ ፎቅ ⚡️ስቱደንት ኮፒ ለመውሰድ ካምፓስ ያለው ሬጂስትራር ቢሮ ቁጥር 02 👉 ተመራቂዎችን የሚመለከት ብቻ መልዕክት ብቻ ለማመግኘ @UnityGraduates ይቀላቀሉ።