ለ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች ጊዜያዊ ዲግሪያችሁ ስለተዘጋጀ መውሰድ ትችላላችሁ። የሚያስፈልጉ፣ 1. ሁለት ጉርድ… — UNITY UNIVERSITY Graduates — TG.ME

ለ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች ጊዜያዊ ዲግሪያችሁ ስለተዘጋጀ መውሰድ ትችላላችሁ። የሚያስፈልጉ፣ 1. ሁለት ጉርድ ፎቶ 2. ክሊራንስ 3. የክፍያ ደረሰኝ መቀበያ ቢሮ፣ ⚡️ጊዜያዊ ዲግሪ ዋናው መስሪያ ቤት ያለበት ህንፃ፣ 5ተኛ ፎቅ ⚡️ስቱደንት ኮፒ ለመውሰድ ካምፓስ ያለው ሬጂስትራር ቢሮ ቁጥር 02 👉 ተመራቂዎችን የሚመለከት ብቻ መልዕክት ብቻ ለማመግኘ @UnityGraduates ይቀላቀሉ።

June 4, 2026 14.3K 151