ለ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች
ጊዜያዊ ዲግሪያችሁ ስለተዘጋጀ መውሰድ ትችላላችሁ።
የሚያስፈልጉ፣
1. ሁለት ጉርድ ፎቶ
2. ክሊራንስ
3. የክፍያ ደረሰኝ
መቀበያ ቢሮ፣
⚡️ጊዜያዊ ዲግሪ ዋናው መስሪያ ቤት ያለበት ህንፃ፣ 5ተኛ ፎቅ
⚡️ስቱደንት ኮፒ ለመውሰድ ካምፓስ ያለው ሬጂስትራር ቢሮ ቁጥር 02
👉 ተመራቂዎችን የሚመለከት ብቻ መልዕክት ብቻ ለማመግኘ @UnityGraduates ይቀላቀሉ።

t.me/UnityGraduates/9Translating to English…
5June 4, 2026 14.3K 151