ከደጋጋጎች አንዱ ተጠየቀ
አዛን አድራጊው አዛን እያለ ይጣራል?
የምንጠቀመው ስልካችንም አዛን ይላል?
ሬዲዮም አዛን ይላል?
ቲቪ ላይም አዛን ይላል?
የግድግዳ ሰዓትም አዛን ይላል? ማለት እሱን አየተን አዛን እንደደረሰ እናውቃለን
ነገርግን ሰዎች ሰላትን ከማዘግየት አይወገዱም
እሺ የሰላት ወቅትን ለማወቅ እና በወቅቱ ለመስገድ የትኛው ነው አሪፍ ፕሮግራም መያዣ ?
መልስ ሰጠ
القلب
"ልብ " ነች አለ❗️
ልቡ ሰላት ላይ ከሆነች ያለምንም ማንቂያ ይነቃል ዝንጉ ከሆነች ግን እነዚህ ሁሉ የሰላት መድረሱን ማሳወቂያዎች አይጠቅሙትም።
አላህ ሆይ አንተን የምትፈራ ቀልብ ስጠን
ሸጋ ጁመዓ✌️




