@mujoamin · 563 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mujoaminIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 28, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 29, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ቁርኣን
[media, no text]
"ጊዜው ሳይቀድመን እኛ እንቅደም!" ጊዜ ለማንም አይቆምም፤ ወደኋላም አይመለስም። አላህ በወሰነው የጊዜ ፍሰት መሰረት የእድሜያችንም ሆነ የዚህኛው ረመዷናችን ቀናት አንድ በአንድ እያለፉ ነው። እነሆ ዛሬ ስድስተኛውን ቀን ሸኝተን ሰባተኛው ላይ ደርሰናል። ይህም ማለት የወሩን አንድ ስድስተኛ (1/6ኛ) ክፍል እያየነውና እያወቅነው አሳልፈነዋል ማለት ነው። ትላንት ረመዷን ገባ ብለን ስናወራ፣ ዛሬ ደግሞ ሳምንት ሊሞላው እንደሆነ እያየን ነው። ነገም የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት…
رمضان 4️⃣🌹
ሱረቱ-ኒሳእ፣ አንቀጽ 29
[media, no text]