መጀመሪያ ላይ ሰሀቦች በተለይም በመዲና የመጀመሪያ ዘመን ሰላት እየሰገዱ እርስ በእርሳቸው ይነጋገሩ ነበር። ስለ አንድ ነገር ሊጠይቁ፣ ለአንድ ሰው መልስ ሊሰጡ ወይም ለሌሎች ሰላምታ ሊሰጡ ይችላሉ ሰላት ውስጥ ሆነው !🤔
ይህ የሆነበት ምክንያት የሰላት ዝርዝር ደንቦች ገና ስላልተገለጡ ነበር ህግጋቶቹ ቀስ በቀስ ደረጃ በደረጃ መጡ ።
አላህም ሱ,ወ ይህንን አንቀፅ አወረደ
وقوله تعالى : ( وَقُومُواْ لِلَّهِ قَـٰنِتِینَ )"ታዛዦች ሆናችሁም ለአላህ ቁሙ "
سورة البقرة ٢٣٨
ይህ አንቀፅ ከወረደ በኋላ ሰላት ላይ መነጋገር አቆሙ ረዲየላሁ አንሁም ☺️
💓ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ከዋክብቶቹ | النجوم |



