ሰዓት አልቋል
ጀዛኩም አላሁ ኽይረን ለተሳተፋቹና ለሞከራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች
ላልተሳተፋቹ ደግሞ በቀጣይ ተዘጋጁ ጥያቄው ከየትም አልመጣም መልሱ እዚሁ ቻናል ላይ ነው ያለው
ሼር አድርጉት ለቤተሰብ ለወዳጅ ለጓደኛ ለወንድም ለእህት ወዘተ.. ጋብዟቸው ወደዚህ ቻናል
ሰሀቦችን ለየት ባለ አቀራረብ እያቀረብኩላቹ እገኛለው ሀሳብ አስተያየቶቻቹ አይለየኝ
ሰላመተኩም 😊😊
1November 22, 2025 1K