update
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ብዙ ሰሀቦች ጂሀድ ላይ አሊያም ታመው እንዲሁም ቀናቸው ደርሶ ሲሞቱ ቀባሪያቸው የራሳቸው ባልደረቦች ሰሀቦች ናቸው ነገርግን አንድ ሰሀቦች ያልቀበሩት ሰሀባ አለ ምክንያቱም ከሰሀቦች ሁሉ መጨረሻ ነው የሞተው የተወለደው በሂጅራ አቆጣጠር በ 3 ዓ.ሂ በሂጃዝ መንደር ሲሆን የሞተው ደግሞ በ110 ዓ.ሂ በኡመያድ ኸሊፋ ዘመን ነው ። ከዓሊይ ረ.ዐ ጋር ብዙ ነገር አሳልፈዋል ተዋወቁት አሚር ኢብኑ ዋሲላ አል ኪናኒ( አቡ ጡፈይል ) ረ.ዐ ይባላል።
💓ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ከዋክብቶቹ | النجوم |

5
1November 5, 2025 738 1