@tom2016graduates · 971 subscribers
TOM 2016 GRADUATES | የቶም 2016 ተመራቂዎች 🎓
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/tom2016graduatesIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 28, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
https://youtu.be/p7xXWsVgg88
ከዚህ በፊት ለcoc 160 ብር የከፈላችሁ አሁን ገቢ የምታደርጉት ቀሪውን (221) ብር ብቻ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ስልጠናችሁን ላጠናቀቃችሁ የ2016 ተመራቂዎች 👉 ጊዜያዊ ሰርተፍኬት ለመውሰድ - አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ ሬጅስትራር ቢሮ በመምጣት ውጤታችሁ መሟላቱን ማረጋገጥና የጊዜያዊ ሰርተፍኬት መጠየቂያ ፎርም መሙላት - በተቀጠሩበት ቀን መጥተው ሰርተፍኬት መውሰድ። (ጊዜያዊ ሰርተፍኬት የሚያገለግለው ለ6 ወር ብቻ ነው) 👉 ኦሪጅናል ሰርተፍኬት ለመውሰድ 1. ሬጅስትራር ቢሮ በመምጣት ውጤታችሁ መሟላቱን ማረጋገጥ 2. ባንክ በመሄድ ከታች በተጠቀሰው የባንክ አካውንት የCOC መ…
ከ5-7 የሆናችሁ የቶም ተማሪዎች አድዋ ሙዚየም ባለው ስብሰባ ምክንያት መንገድ በመዘጋቱ ዛሬ ትምህርት የሌላችሁ መሆኑን እንገልፃለን። ተቋሙ
ቶም አዋርድ 2015 አሸናፊዎች https://youtube.com/playlist?list=PLQFrbTzeFf_SKetLt0NcoXpfAQbxPLjNr&si=afu-lQEe4Epxohlk