"ጅስም ውድቅ ነው የምናደርገው!" ወንድም ጄክ በጥቅሉ ውድቅ አናረግምም አናጸድቅም ያሉ ወንድሞችን አናንቆ ተናገረ
ጄክ፦ ዛት የሚለው ቃል በቀጥታ አናገኘው ኡስታዝ፦ አይ ሀዲስ ላይ አለ ሲለው
ጄክ፦ ደዒፍ ይሉታል
ኡስታዝ፦ ሰሂህ በሆነ በቡኻሪ ዘገባ
ጄክ፦ መውጁድ የሚለውን አናገኝም
አር-ረይስ ይጠቅሱታ ይላል።
ኧረ ወንድማችን አላህን ፍራ በጣም የገረመኝ ምን እንደሆነ ልንገራችሁ ሰሞኑ ሸይኽ አብዱልአዚዝ አር-ረይስን ጠይቋቸው ነበር ቪድዮውን ልላክላችሁ ቆይ
3September 6, 2026 208 2 1