@Theothokos · 1.2K subscribers
ታኦዶኮስ (ወላዲተ እግዚአብሔር) ታኦዶኮስ ይሏታል ትርጓሜውም "የአምላክ እናት" ማለት ነው ለዛም ነው ቅድስት ኤልሳቤጥ ☞ በሉቃ 1፥43 ላይ ''የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?'' ያለችው ስለዚህ ብቸኛዋ የአምላክ እናት ስለሆነች "አንዲት" እያልን እንጠራታለን ።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/TheothokosIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 3, 2019per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
8 advertisers placed 8 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ይህን ፎቶ ለሰዎች እንላክ በተጨማሪም ፕሮፋይል እና ስቶሪ እናድርግ የላካችሁላቸውን እና story ያደረጉ ሰዎችን እስክሪን ሹት ላኩልን 🙏
ዛሬም አለሽ በልቤ ዛሬም አለሽ በልቤ/3/ ድንግል ሆይ ወለታሽ አይጠፋም ከሀሰቤ አዝ እንደ ሀጥያቴ ብዛት እንዴ በደሌማ የጥልቁ ሰንሰለት ሲይንሰኝ ነው ጨለማ ግን ያንች ሆንኩኝና ሁሉንም አለፈኩኝ ያንን የሞት ባህር በምልጃሽ ቀዝፈኩኝ አዝ አርፏል ልቤ በአንቺ በአዛኝቷ ማርያም ውስጤ እያፈሰሰ ፍቅርና ሠለም ህመሜም ቢያስረሳኝ የወዳሴሽ ቃና እመቤቴ እላለሁ ዛሬም እንደገና አዝ እናታችን ፅዮን ሰው ሁሉ ይልሻል ዳዊት በበገና ያመሰግንሻል የአሴቦን ነግሥታት ለክብርሽ ዘማሩ የ…
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
እንደተመለከቱ ደስታውን እንደተካፈሉ ቅዱስ ሉቃስ ጽፎልናል፡፡ በትንሣኤው ነጭ ልብስ ለብሰው የታዩ መላእክት የደስታ ዘመን ነው ሲሉ በእርገቱም ነጭ ልብስ ለብሰው የዕርገቱን የምሥራች ለሐዋርያት አብስረዋል፡፡ /ምንጭ፤ የቃል ትምህርትና በመምህር ምሥጢረ ሥሳሴ ማናየ/ የአምላካችን ቸርነቱ ረድኤቱ አይለየን፡፡፠ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፠