@theclamed · 2.3K subscribers
This is a platform for medical professionals. Come work in Dubai and Gulf Countries.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/theclamedIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 25, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
3 advertisers placed 3 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ውድ የ Thecla Medical ቤተሰቦች መልካም ዜና እንንገራችሁ። ከ January 6, 2026 ጀምሮ በ UAE ለመስራት የምትችሉበትን ፈተና ያለማንም እገዛ ራሳችሁ ፎርሙን ሞልታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ክፍያውንም ራሳችሁ ቀጥታ ለ DHA መክፈል የምትችሉ ሲሆን፤ አጠቃላይ ወጪውም አሁን ባለው የብር ምንዛሪ ከ 130-160ሺ ይፈልጋል። https፡//dha.gov.ae በዚህ link ገብታችሁ dataflow እና exam booking መጨረስ ትችላላችሁ። በቀጣ…
እንኳን ለ 2018 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ። አዲሱ አመት ያሰባችሁበትን የምታሳኩበት፣ የተሻለ አዲስ ህይወት የምትጀምሩበት አመት ይሁንላችሁ።
ውድ የቴክላ ሜዲካል ቤተሰቦች፣ ቀደም ሲል ባሳወቅናችሁ መሰረት እስከ 300,000 ብር የሚደርሰውን ብድር በሁለት አመት ውስጥ መመለስ የሚኖርባችሁ ሲሆን፤ ብድሩን ለማግኘት ማሟላት የሚጠበቅባችሁ መስፈርት እንደሚከተለው ነው 1. ደመወዛቸው ከ20 ሺ ብር በላይ የሆኑ ዋስ የሚሆኑ 3ት ሰዎች ወይም 2. ማናቸውም የንግድ ፍቃድ ወይም 3. ባንኩ ለብድር ዋስትና የሚይዘው ቤት ወይም መኪና ማስመዝገብ የምትችሉ ከግንቦት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ቀርባችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑ…
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዚህ አጋጣሚ ከፈረንጆቹ ወር (1 May 2025) ጀምሮ ለውጪ ጉዞ ፕሮሰስ ተጨማሪ ገንዘብ ለምትፈልጉ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ financial instituitions ጋር መስራት ስለጀመርን እስከ 300,000 ብር ድረስ በሁለት አመት የሚከፈል ብድር ማግኘት ትችላላችሁ። 1. ዋስ የሚሆናችሁን ሰው ደብዳቤ ማቅረብ የምትችሉ 2. የታደሰ የሞያ ፍቃድ ያላችሁ ማመልከት እንደምትችሉ በደ…
ውድ የቴክላ ሜዲካል ቤተሰቦች ከላይ ላስቀመጥነው መረጃ ብዙዎቻችሁ በደንብ እንድናብራራላችሁ እየደወላችሁልን ነው። ለምዝገባ የሚያስፈልገው 1) ከ 500 ቃላት ያልበለጠ ፕሮግራሙን የሚመጥንና ለውድድሩ ብቁ የሚያደርጋችሁ በጥንቃቄ የተዘጋጀ cover letter 2) ከ 90 ሰከንድ ያልበለጠና ለምን ማመልከት እንደፈለጋችሁና ስላላችሁ ችሎታ የሚገልጽ ቪዲዮ 3) International standard CV ለምዝገባ ምንም ክፍያ የማይጠይቅ ሲሆን dubaibusinessassoci…