ከተመራቂ ሰልጣኞች ውጪ ላላቹ ሰልጣኞች በሙሉ
ከ ሐምሌ 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወርሀዊ ክፍያ በ CBE Mobile banking መሆኑን ተገልፆ በ Google form መረጃ እንድትሞሉ ተለቆ የነበረ መሆኑ ይታወሳል ስለሆነም Google ፎርሙን መሙላት ያልቻላችሁ በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ በአካል ሄዳችሁ ተመዝገቡ።
ክፍያ ምትፈፅሙት በ Mobile Banking ነው።
8July 7, 2026 12.3K 84