@tewahdohy · 2K subscribers
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን::የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ✝ ለኛ ለኦርቶዶክሳዊያን "ማመን" ማለት ፡"ክርስቶስ አምላካችን ቅድመ አለም ያለ እናት ከአብ መወለዱን፡ ድህረ አለም ያለ አባት ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን ማመን ማለት ነው።"ወይም (ወልድ ሁለት ልደትን ተወለደ ብሎ ማመን ነው። ድንግል ማርያም አምላክን ወልዳለች እናቱ ነች ብሎ ማመን።✝️
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/tewahdohyIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 18, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 31, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
እኔና መስከረም እግዚአብሔር ሆይ..... ጌታዬ ሆይ... መዳኒቴ ሆይ... ስማኝ እስቲ ለደቂቃ... ብሆንም እንኳን ጨቅጫቃ፤ ምኞቱ የማይጠረቃ፤ አንደበቴ ነጭናጫ፤ የችኩል ነፍስ ሩጫ፤ እንደ አዋቂ ንትርክ፤ በንቀቴ ሳስተውልክ፤ በሹፈቴ ሳሳንስክ፤ ውል አልባ ሆኜ ደካማ፤ እኔው ከኔ ሳልስማማ፤ አመት ሆነኝ ወራት አልፎ፤ ጉትልትሌ ተሰልፎ፤ ማማረር ማጉረምረም ፤ ማስመሰል መስለምለም፤ ከመስከ…
# አዋቂነት ይናፍቃል ያ ልጅነት፤ የጨዋታው ለዛ ውበት፤ ሳይኖር ሹፈት አዋቂነት፤ በተመስጦ መወሰድ፤ በአምልኮ መጠመድ፤ ንፁነት ነው ሞኝነት፤ እንዲው መኖር የዋህነት፤ ግን የኛ ነገር... ማደግ ማወቅ ማፈር፤ ባዋቂ መስፈሪያ ልጅነትን መስፈር፤ ሆነና ነገሩ... ዛሬ የለም ሩጫ፤ ለብርሀን መገለጫ፤ ደብረታቦር ሆኗል ምርጫ፤ እንላለን አድገን ዛሬ ስናወራ... ቢቀርስ ዳመራ ፤ ችቦ ባይበራ፤ ተሰባስቦ በሰፈሩ፤ …
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሰን🕊
መከልከል ስጋ ይገዛ ለነፍሴ ቤዛ ተንቀልቅሎ ተወዛግቦ፤ ተክለፍልፎ ደረት ስቦ፤ መባ ለነፍስ ቀን አቅርቦ፤ በንስሀ በንባ ታጥቦ፤ ስጋ ይገዛ ለነፍሴ ቤዛ ከፍላጎት ከምቾቱ፤ ከሚፈላው ከስሜቱ፤ እንዲቀደስ በጉለቱ፤ ስጋ ይገዛ ለነፍሴ ቤዛ ተንኮል ሲሆን የጭቃ እሾ፤ ቅናት ሲሆን የሀሰት ሙሾ፤ እንዲቀየር በወንጌል እርሾ፤ ስጋ ይገዛ ለነፍሴ ቤዛ …
ይህም ያልፋል ያልፋል ይሄም እንደድሮ፤ ነገ ሊሆን በቀጠሮ፤ ያልፋል ሁሉም ቀስ እያለ፤ ሰማይ ጉሙን እየመሠለ ፤ ተፈትነን ተደቁሰን ፤ በመከራ አጎንብሰን፤ በጨለማ በድንግዝግዝ፤ በኩነኔ በውግዝግዝ፤ በድካም በዝለት፤ በጥጋብ በውድቀት ፤ በይባቤ በአምለኮ፤ ባገልግሎት በተልኮ፤ በጎ መጥፎ ተተርኮ፤ ያልፋል ጊዜ ያልፋል ነገር ፤ ተስፋ ሆኖ እንዲነገር፤ …