@tesfa_sport · 12.1K subscribers
💸 ትልቅ ሽልማት ማሸነፍ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የእርስዎን የጨዋታ ጉዞ ከአራዳ ቤት (AradaBet) ጋር ይጀምሩ! በፍጥነት የሚሰራ፣ በደህንነት የተጠበቀ እና ለሁሉም ቀላል የሆነ ፕላትፎርም በመጠቀም የሚወዷቸውን ጨዋታዎች በአንድ ቦታ ያገኛሉ። Admin @Lil_ashe1
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/tesfa_sportIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 20, 2025per Telegram
We have been tracking it since July 21, 2026
We show only what we have seen ourselves.
August 5, 2026
ኒኮ ዊሊያምስ የዓለም ዋንጫ ሜዳሊያ ለእናቱ ሰጥቷል ! 🥇❤️ #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Tesfa_sport
“ በአርጀንቲና ሽንፈት አልተከፋሁም “ ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፍፃሜ በተመዘገበው ውጤት አለመከፋታቸውን ገልፀዋል። “ አልተከፋሁም “ ያሉት ዶናልድ ትራምፕ “ ስፔን የተሻለ እንደተጫወተች መናገር እፈልጋለሁ ፣ ሁለቱም ጥሩ ተጫውተው ለፍፃሜ ደርሰዋል “ ብለዋል። አያይዘውም “ አስደሳች ጨዋታ ነበር ፣ ስፔን የበላይ ይመስሉ ነበር “ ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናግረዋል። @Tesfa_sport @Tesfa_sport
🚨አሳዛኝ ዜና!! - በስፔን የአለም ዋንጫ ድላቸውን እያከበሩ በነበሩበት ወቅት ላይ የ13 አመት ልጅ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወቱ አልፏል። - ክስተቱ የተከሰተው በሳላማንካ ግዛት በሲውዳድ ሮድሪጎ ውስጥ አንድ ግንብ ከተደረመሰ በኋላ ነው። 💔💔 @Tesfa_sport @Tesfa_sport
🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ በእግርኳስ ህይወቱ 🏟️ 1164 ጨዋታዎች ⚽️ 919 ግቦች 🎯 418 አሲስት 🥅 1337 የጎል ተሳትፎ 🚀 71 የቅጣት ምት ጎሎች 🎩 61 ሀትሪኮች 🏆 48 ዋንጫዎች 🏅 8x ባሎንዶር 🏅 6x የወርቅ ጫማዎች ✅ በ455 ጨዋታዎች የጨዋታው ኮከብ ተባለ ✅ 7 የፊፋ ምርጥ ✅ 2 የላውሪውስ ሽልማት ✅ 8 ፒቺቺስ ✅ 2 የአለም ዋንጫ የወርቅ ኳስ ✅ 390+ በላይ የጨዋታ ኮኮብ ✅ 5 የIFFHS ተጨዋቾች ሽልማት @Tesfa_sport @Tes…
አርሰናል ኤዝሪ ኮንሳህን የማስፈረም ጠንካራ ፍላጎት አለዉ:: _HAND OF ARSENAL SHARE" @Tesfa_sport