ነገን ዛሬ ማታ እቅድ አድርጉ በጠዋት ከእንቅልፋችን ነቅተን፣ '' ዛሬ ምን ልስራ?'' ብለን ከመጀመር ይልቅ፣… — TerminalThoughts — TG.ME

ነገን ዛሬ ማታ እቅድ አድርጉ

በጠዋት ከእንቅልፋችን ነቅተን፣ '' ዛሬ ምን ልስራ?'' ብለን ከመጀመር ይልቅ፣ ነገ የምንሰራውን ነገር ዛሬ ማታ ቀድመን እናቅድ።

ምክንያቱም ነገ ሲነጋ የምንሰራው ነገር አስቀድሞ በአእምሯችን ውስጥ ይኖራል። ከእንቅልፋችን አንደነቃን ምን እንደምንሰራ ለማሰብ ጊዜ አናጠፋም።

በተጨማሪ በህይወታችን የአጭር እና ረጅም ጊዜ እቅድ ልኖር ያስፈልጋል።

@TerminalThoughts1
👏2
August 31, 2026 9