የ12ኛ ክፍል የመግቢያ ፈተና (EUEE) ልምምድ አዲሱ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው። በተማሪ ላይ ለ12ኛ… — Temari — TG.ME

የ12ኛ ክፍል የመግቢያ ፈተና (EUEE) ልምምድ

አዲሱ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው። በተማሪ ላይ ለ12ኛ ክፍል ያለው፦

ያለፉ ሀገር አቀፍ ፈተናዎች፤ ከመልስ ቁልፍና ከማብራሪያ ጋር።

በሰዓት የተገደቡ የሙከራ ፈተናዎች። እንደጨረሱ ወዲያውኑ በየትምህርቱ ውጤትዎን ያያሉ።

በምዕራፍ የተደራጁ የልምምድ ጥያቄዎች፤ ለሁለቱም ዘርፎች።

የAI አስጠኚው

ጥያቄዎን በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ ወይም በእንግሊዝኛ ይጻፉ። በአንድ መፍትሔ ላይ ከቆሙ ደረጃ በደረጃ ያሳየዎታል።

ከታች ያለውን ቁልፍ ይጫኑ።
❤6👍1🔥1
September 5, 2026 116