ለማትሪክ እየተዘጋጃችሁ ነው?
ያለፉ የማትሪክ ፈተናዎች በዓመት፣ በሰዓት የተገደቡ ሙከራ ፈተናዎች፣ የምዕራፍ ማስታወሻዎች፣ የቪዲዮ ትምህርቶች፣ መማሪያ መጻሕፍትና በአማርኛ የሚመልስ የAI አስጠኚ። ሁለቱም ዘርፎች፣ ሁሉም የትምህርት ዓይነቶች።
ሁሉም በነጻ ነው፤ AI አስጠኚውም ጭምር። የሚያስፈልገው ስልክ ቁጥርና ፒን ብቻ ነው።
ከታች ያለውን ቁልፍ ተጫኑ።

6
2September 2, 2026 637 5