ከSchool-X ወደ Temari — አዲስ ስም፣ አዲስ ምዕራፍ! ላለፉት 3 ዓመታት አብረን ስለቆየን… — Temari — TG.ME

ከSchool-X ወደ Temari — አዲስ ስም፣ አዲስ ምዕራፍ!
ላለፉት 3 ዓመታት አብረን ስለቆየን እናመሰግናለን። አሁን ጉዟችንን በአዲስ ስም በተሻለ ጥራት እንቀጥላለን።
School-X አሁን TEMARI ሆኗል!
አዲስ ስም፣ አዲስ ምዕራፍ፣ የተሻለ የትምህርት ዲጂታል ልምድ።

🌐 temari.et
❤6👍5
August 25, 2026 3.6K 4