በሀገራችን ኢትዮጵያ በየቀኑ ምንያክል አስከፊ የመኪና አደጋ እንደሚከሰት ሁሉም የሚያቀው
እውነት ነው ይህንንም ለመረዳት በሀገራችን ያሉ ሆስፒታሎችና የጤና ተቋማት ላይ
አደጋው የደረሰባቸው ወገኖች በስቃይ ውስጥ እንዴት እነደሚገኙ ማየት በቂ ነው
ለትራፊክ አደጋ መቼ ነው ትኩረት የምንሰጠው ብዙ ሰው ሲሞት አደጋ የደረሰባቸው ዜጎች ቁጥራቸው ሲጨምር ግን ሁላችንም በመንገዱላይ እንጓጓዛለን፡፡
* ማነው ጥፋተኛ ?
* ሾፌሩ ነው እግረኞች ናቸው ? * ወይስ የመንገዱ አቀማመጥ ?
* የማሽከርከር ብቃት ማነስ ?
የዚህን ሁሉ መልስ በሙያቸውና በልምዳቸው ብዙ የተማሩ ሰዎችን እንጠይቃለን ሁሉንም መልስ
አስተማሪ ሀሳቦች ዩቱቭ ላይ tewos multimidia ያገኙታል ::
ገጭተው ያመለጡት ህሊናቸው እንዴት ያርፋል ?
ከአደጋው በስተጀርባ ያሉ የሾፌር የእግረኞች
ቤተሰቦች ምን ላይ ናቸው ?
ስንል ሁሉንም እንዳስሳለን እርስዎም ይህንን ቻናል ብዙዎች ጋር እንዲደርስ
subscribe share በማድረግ በየቀኑ እንደወጣ ስለሚቀረው ህዝብዎ ድምፅ ይሁኑ፡፡
2March 31, 2025 1.6K






