🔥 Claude AI ሚስጥራዊ ኮዶች (Claude Secret Codes)! 🤖✨
Claude AIን በከፍተኛ ብቃት ለመጠቀምና ስራዎችዎን በሰከንዶች ውስጥ ለማከናወን እነዚህን ኃይለኛ ትእዛዞች (Prompts) ይጠቀሙ!
📌 ዋና ዋና የClaude AI ኮዶች፡
/anti writing style ✍️ — የAI ጽሁፎችንና ተደጋጋሚ ቃላትን በማስወገድ የሰው ልጅ የፃፈው እንዲመስል ያደርጋል።/grill-me 🧠 — ስራ ከመጀመሩ በፊት 10–15 ጥያቄዎችን ጠይቆ ትክክለኛ መረጃ በመውሰድ ፍፁም የሆነ ውጤት ይሰጣል።/fable-prompter 🚀 — አጭርና ያልተስተካከለ ጽሁፍን ወደ ተሻለና የተደራጀ Prompt ይቀይራል።/deck Builder 📊 — የስብሰባ ነጥቦችን ወደተደራጀ የስላይድ ማቀራረቢያ (Slide Deck) ይቀይራል።/my-viral-linkedin-post 📲 — ማንኛውንም ሃሳብ ወደ ሳቢ የLinkedIn ጽሁፍ ይለውጣል።/meeting-visualizer 🖥 — የስብሰባ ማስታወሻዎችን ወደ ስዕላዊ መረጃ (Interactive Dashboard) ይቀይራል።/deep-research-analyzer 🔍 — ስለ አንድ ርዕስ ከተለያዩ ምንጮች ጥልቅ ምርምር በማድረግ ዋና ዋና ነጥቦችን ያወጣል።/excel-style 📈 — መረጃዎችን እንደ ኤክሴል ባለሙያ (Spreadsheet Pro) አደራጅቶ ያቀርባል።/how-to 📚 — ለማንኛውም ርዕስ ጀማሪዎች በቀላሉ ሊረዱት የሚችሉት ደረጃ በደረጃ መመሪያ ያዘጋጃል።/negotiation 🤝 — ለድርድር ያዘጋጅዎታል (የምትናገሩትን፣ ጥቅም የሚያስገኙ ነጥቦችንና የት ትኩረት ማድረግ እንዳለብዎት ያሳያል)።/infographic-builder 🎨 — ጽሁፍዎን ለማህበራዊ ሚዲያ የሚሆን ኢንፎግራፊክ (Infographic) ያደርጋል።/client-brief 📋 — ፕሮጀክቶችን ደንበኛ በቀላሉ ሊቀበለው በሚችል የተደራጀ አጭር መግለጫ ያዘጋጃል።💡 ጠቃሚ ምክር: እነዚህን ኮዶች በClaude AI ላይ Copy/Paste በማድረግ ጊዜዎን እና ድካምዎን ይቆጥቡ!
📌 እንዳይጠፋብዎ አሁኑኑ Saved Messages ላይ Save ያድርጉት!
📢 ለጓደኞችዎ እና ለቴክኖሎጂ ወዳጆች Forward/Share ማድረጉን አይርሱ።
#ClaudeAI #AITips #TechAmharic #Productivity #PromptEngineering #EthiopiaTech #AIHacks