Samsung አዲሱን Galaxy S26 series የፊታችን ረቡዕ February 25 ይፋ ያደርጋል። Major… — Tech Byte prompt — TG.ME

Samsung አዲሱን Galaxy S26 series የፊታችን ረቡዕ February 25 ይፋ ያደርጋል።

Major upgrade ይሆናሉ ተብለው የሚጠበቁ
processor
S26 ስልክ የSnapdragon 8 Elite Gen 5 processor የሚገጠምለት ሲሆን ይህም አጠቃላይ ፍጥነት የሚጨምርለት ይሆናል። ነገር ግን ሁሉም የS26 series ስልኮች ይህ ፕሮሰሰር አይገጠምላቸውም። በአለም አቀፍ ደረጃ ሁሉም Galaxy S26 Ultra ስልኮች ይህን ፕሮሰሰር የሚያገኙ ሲሆን Galaxy S26 እና S26+ ስልኮች ግን ለገበያ እንደሚቀርቡበት ሃገር የተለያየ ፕሮሰሰር ይኖራቸዋል።
ለUSA፣ ለቻይናና ለጃፓን ገብያዎች የሚቀርቡት እነዚህ ስልኮች ይህ flagship processor Snapdragon 8 Elite Gen 5 ሲገጠምላቸው ለአውሮፓ፣ ለተቀረው የኤስያ ክፍልና ለአፍሪካ ገበያዎች ደግሞ ሳምሰንግ የራሱን  Exynos 2600 ቺፕ ይገጥምላቸዋል ተብሏል።

Display Improvements & Privacy Features
S26 ሞዴሎች advanced display technology የሚኖራቸው ሲሆን ይህም ስልካችንን ስንጠቀም አንድ ሰው ከጎን ተቀምጦ ምን እያደረግን እንደሆነ ማየት አይችልም ማለት ነው።

በዚህ አመት በነበረው RAM መጨመር ምክንያት የስልኮቹ ዋጋ ሊጨምር እንደሚችል ይጠበቃል። ይህንንም ለማድረግን የUltra series ዋጋ ውድ እንዳይሆን ሌሎች base ስልኮች ዋጋ የተወሰነ ከፍ ለማድረግ እንዳሰበ እየተነገረ ይገኛል። ሊያካትታቸው የነበሩ የካሜራ ፊቸሮችንም ዋጋቸው ላይ ተፅዕኖ ስለሚኖረው መሰረዙ ተሰምቷል።

Expected camera setup:
200 MP main wide camera
50 MP ultra-wide camera
50 MP 5x zoom camera

12 MP selfie camera with wider FOV

ሌላው ስልኮቹ 256 GB፣ 512GB እና 1 TB የstorage አማራችጭ  ይኖራቸዋ።

የS26 ultra ዋጋው በኢትዮጵያ ገበያ ስንት የሚሆን ይመስላችኋል?
👍2
February 22, 2026 68