@tax12 · 1.1K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/tax12Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 6, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የታክስ አስተዳደር አዋጅ ማሻሻያ 1434/2018 የጸደቀ Tax Administration Draft Amendment Proclamation
[media, no text]
[media, no text]
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመላሽ መመሪያ 1132/2018 VAT Refund Procedure Directive 1132/2026 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመላሽ መመሪያ 148/2011 በአዲሱ መመሪያ 1132/2018 ተተካ
የታክስ አስተዳደር አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ Tax Administration Draft Amendment Proclamation @Taxation_in_Ethiopia
በታክስ አስተዳደር አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ከባለድርሻ አካላት አስተያየት ለማሰባሰብ እና ውይይት ለማድረግ የተደረገ ጥሪ የታክስ አስተዳደር ሥርዓቱን ይበልጥ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊ እና ከወቅቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጋር የተጣጣመ ለማድረግ ይቻል ዘንድ፤ ነባሩን የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 ለማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። በዚህም መሠረት የገንዘብ ሚኒስቴር ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቷል። የሕጉ ረቂቅ ጸድቆ ወ…