* በዚክር የተተኛ እንቅልፍ ሰላም አለው፡፡☺️
* በዱዓእ የተከፈተ ቀን ድል አለው፡፡🤗
* በኢኽላስ የተጀመረ ዒባዳ ስኬት አለው፡፡🥰
* በምስጋና የተጀመረ ዕለት ሀሴት አለው፡፡
* በቢስሚላህ የተጀመረ እንቅስቃሴ በረካ አለው፡፡
* በይቅርታ የሆነ ጓደኝነት ዕድሜ አለው፡፡😊
* በሐላል የተወጠነ ሥራ ጥፍጥና አለው፡፡
* በተስፋ የሆነ ጉዞ ጉልበት አለው፡፡😌
* በፍቅር የሆነ አገልግሎት እርካታ አለው፡፡🥰
* በእምነት የሆነ ኑሮ እረፍት አለው፡፡
* አላህን ከማወቅ በላይ እውቀት የለም!🙌
* እሱን ከማገልገል በላይ ስልጣን የለም፡፡☺️
* ለሱ እጅ ከመስጠት በላይ አሸናፊነት የለም፡፡❤️
* በሱ ዘንድ ከመታወቅ በላይ ክብር የለም፡፡🥰
10
4
1August 28, 2026 635 17