ሁሉም Normal የሚሆንበት ግዜ ይመጣል። ➻አግኝቶ ማጣት Normal ➻ወዶ መለየት Normal ➻ከፍ ዝቅ… — ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ — TG.ME

ሁሉም  Normal  የሚሆንበት ግዜ ይመጣል።
➻አግኝቶ ማጣት Normal
➻ወዶ መለየት Normal
➻ከፍ ዝቅ ማለት Normal
➻የሰዉ ክፋቱ Normal

◍ሞት Normal
◍ማግባት Normal
◍መፋታት Normal
◍በሀሳብ መሄድ Noraml
◍ዒድ በዓል Normal

🍂ለምንድነዉ?አላህ ይወቀዉ አብዛኛዉ ሰዉ ይህን ስሜት ሲሰማዉ አስተዉላለሁ።

💧ብቻ በጣም የሚገርሙ፣ የሚያስደስቱ ና የሚያሳዝኑ ነገሮች Normal  እየሆኑ  ይመጣሉ!!

ያስፈራል፤ ግን መፍራት ራሱ Normal ነዉ።አስተዉላችኃል?


♻️ @Sycotube
💯9❤3
August 26, 2026 664 7 8