@swzkhc · 657 subscribers
ወልድ ያለው ሕይወት አለው
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/swzkhcIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 4, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 29, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
https://youtube.com/shorts/8i2XMVcbFiM?si=TYryVCihITqo6y8O
[media, no text]
በተለይ በዛይሴ ጉዳይ ትኩረት ተሰጥቶ ከፌደራል ጀመሮ የሚመለከታቸው አካላት ተገኝተው በአርባምንጭ ከተማ እየተወያዩ ይገኛሉ ። በዚህ ውይይት ላይ የቀጣናችን ሰብሳቢና ዋና ፀሐፊ ተገኝተዋል ። ጉዳዩ እልባት እንድያገኝ እንፀልይ ።
በዚህ ማስታወቂያ መሠረት ተማሪዎችን ኮሌጁ እየጠበቀ ነው ።
ትሮል (Troll) ማለት በኢንተርኔት ወይም በማኅበራዊ ሚዲያ (እንደ Facebook, TikTok, X) ላይ ሆን ብሎ ሰዎችን የሚያበሳጭ፣ የሚያናድድ ወይም የሚያባላ ጽሑፍና አስተያየት የሚለቅ ሰው ማለት ነው። ዋና ዓላማቸው ጠቃሚ ውይይት ማድረግ ሳይሆን የሰዎችን ስሜት መጎዳትና ግጭት መፍጠር ነው። ዋና ዋና ባህሪያቸው • ሆን ብሎ ማበሳጨት፦ ሰዎችን ለማናደድ የሚቀሰቅሱ አስተያየቶችን መጻፍ። • ርዕስ ማስቀየር፦ ጠቃሚ የሆኑ ውይይቶችን ወደ አላስፈላጊ ስድብና ክርክር መውሰ…
ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ በነፃ ማስተማር ይፈልጋል። 🔔 ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሽፋን እንዲሁም ነፃ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት በነፃ ትምህርት ዕድሉ ይሰጣል፡፡ 9ኛ ክፍል ብቻ የሚቀበሉ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ● አርባ ምንጭ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ድሬዳዋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● አሶሳ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ባህር ዳር ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 9ኛ እና 10ኛ …